•  06/01/2020 08:29 AM

-አሽራፍ ሀኪሚም በዘረኝነት ላይ ተቃወሞ አሳይቷል።

  •  06/01/2020 08:27 AM

-ዛሬ ሀትሪክ የሰራው ጄደን ሳንቾም ህይወቱ በአሳዛኝ ሁኔታ ላለፈው ጆርጅ ፍሎይድ መታሰቢያ በማድረግ ለዘረኝነት ያለውን ተቃወሞ አሳይቷል።

  •  06/01/2020 08:25 AM

ማርከስ ቱራን እና አላሳኔ ፕሌያ! || ሁለቱ ጥቁሮች የሞንቼግላድባህ ፈርጦች!

  •  06/01/2020 08:23 AM

-አላሳኔ ፔይላ ሜሲ,ሳንቾን እና ግናብሪን በአውሮፓ አምቱ ታላላቅ ሊጎች ከ10+ ግቦች እና ከ10+ በላይ አሲስቶች በማድረግ ተቀላቅሏቸዋል።

  •  06/01/2020 08:21 AM

የቦርስያ ሞንችንግላድባክ አጥቂ ማርከስ ቱራም የቡንደስሊጋው ጨዋታ ላይ ግብ ማስቆጠሩን ተከትሎ ከቀናት በፊት በሚንያፖሊስ ህይወቱ በአሳዛኝ ሁኔታ ላለፈው ጆርጅ ፍሎይድ ተንበርክኮ መታሰቢያ በማድረግ ተቃወሞውን አሳይቷል።

  •  06/01/2020 08:20 AM

❌ Lewandowski ለቋል ❌ Hummels ለቋል ❌ Gotze ለቋል ❌ Dembele ለቋል ❌ Gundogan ለቋል ❌ Aubameyang ለቋል ❌ Mkhitaryan ለቋል ❌ Kagawa ለቋል -ነገር ግን እስካሁን ሙሉ አቋሙን ሳይሰስት ለዶርትሙንድ የሰጠው ታማኙ ማርኮ ሪዩስ ዛሬ ልደቱን እያከበረ ይገኛል። #Happy_Birth_Day

  •  05/31/2020 09:36 AM

6-1 vs Mainz 7-2 vs Tottenham 6-1 vs Red Star 6-1 vs Werder 5-0 vs Schalke 6-0 vs Hoffenheim 5-2 vs Frankfurt 5-0 vs Fortuna -ባየር ሙኒኮች 5 እና ከዛ በላይ ግቦች አግብተው ሲያሸንፉ በዚህ አመት ለ8ኛ ጊዜ ነው!በዚህ አመት በአውሮፓ እንደ ባየር ሙኒክ ከ5 በላይ ግቦችን በተለያዩ ጨዋታዎች ማስቆጠር የቻለ ክለብ የለም!

  •  05/31/2020 09:32 AM

37 ጨዋታ 43 ጎል -ሮበርት ሎዋንዶውስኪ ድንቅ አመትን እያሳለፈ ይገኛል።

Read More
  •  05/31/2020 09:27 AM

29ኛ ሳምንት የጀርመን ብንደስሊጋ ጨዋታዎች የሙሉ ሰአት ውጤት፦ ኸርታ በርሊን 2-0 ኦግስበርግ ማይንዝ 0-1 ሆፈኒየም ሻልክ 0-1 ብሬመን ዎልፍስበርግ 1-2 ፍራንክፈርት ባየርንሙኒክ 5-0ዱሰልዶርፍ

  •  05/31/2020 09:25 AM

-በቡንደስሊጋው ድንቅ አመት እያሳለፈ የሚገኘው ካይ ሀበርትዝ በቡንደስሊጋው 21 አመት ሳይሞላው 35 ግቦችን ማስቆጠር የቻለ ብቸኛ ተጫዋች መሆን ችሏል።

  •  05/30/2020 09:47 AM

#ኤርሊንግ_ሀላንድ አርሰናል ላይ ተሳልቋል.......... ሀላንድ፦"የኔ ህልም የሻምፒዮንስ ሊጉን ዋንጫ ማንሳት ነው ልክ እንደ አርሰናል!" ጋዜጠኛ፦"አርሰናል መቼ የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ መች አነሳ?" ሀላንድ"፦እንደዛ ማለቴ አደለም ነገር ግን አርሰናል ልክ እንደኔ የማንሳት ህልም አለው"ሲል ተናግሯል!

  •  05/30/2020 09:44 AM

#Injury_News -ኤርሊንግ ሀላንድ ከባየር ሙኒክ ጋር በነበረው ጨዋታ ላይ በደረሰበት ጉዳት ክለቡ ቦሪሲያ ዶርትሙንድ እሁድ ከፓደርቦርን በሚያደርገው ጨዋታ ላይ እንደማይደርስ ክለቡ ዶርትመንድ አረጋግጧል።

I BUILT MY SITE FOR FREE USING