•  06/02/2020 08:37 AM

ፖግባ ዛሬ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ የልምምድ ማእከል ካሪንግተን ሲገባ ታይቷል።

  •  06/02/2020 08:36 AM

መድፈኞቹ አርሰናሎች አጥቂያቸው ፔር ኦባሚያንግ በፒኤስጂ መፈለጉን ተከትሎ ፊታቸውን ወደ ናፖሊው አጥቂ አርካዴዝ ሚሊክ አዙረዋል።

  •  06/02/2020 08:32 AM

BREAKING:በማንችስተር ዩናይትድ እየጫወተ የሚገኘው ኦዲዮን ኢጋሎ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ተጨማሪ 7 ወር እንደሚቆይ ተረጋግጧል።

  •  06/02/2020 08:29 AM

ዳንኤል ጀምስ በፕርሜር ሊጉ በዚህ አመት ብቻ 50 ጊዜ ፋውል ተሰርቶበታል።

  •  06/02/2020 08:27 AM

ማንችስተር ዩናይትዶች የባየር ሊቨርጉሰኑን ወጣት ኮከብ ካይ ሀቨርትዝን ለማስፈረም ፍላጎት አለው። ማንችስተር ዩናይትድ ለተጫዋቹ £50 ሚልየን መድቦ እየተንቀሳቀሰ ነው ሲል The Sun ዘግቧል።

  •  06/02/2020 08:24 AM

ወልቭሶች የጁቬንትሱን ጎንዛሎ ሂጉየንን በ£16.5 ሚልየን ለማስፈረም ፍላጎታቸውን አሳይተዋል።

  •  06/01/2020 08:16 AM

ሪያል ማድሪዶች የክረምቱ የዝውውር መስኮት ኤዱዋርዶ ካማቪንጋን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል ቤለሪን በአርሰናል የሚያቆየውን የረዥም ጊዜ ኩንትራት ለመፈረም የክለቡን የሜዳላይ መሻሻል ማየት ይፈልጋል

  •  06/01/2020 08:13 AM

#ሰር_አሌክስ_ፈርጉሰን_በማንችስተር_ዩናይትድ_ቤት፦ ፕርሜር ሊግ፦13 ሻምፒዮንስ ሊግ: 2 FA Cup: 5 League Cup: 4 የክለቦች አም ዋንጫ: 1 Intercontinental Cup: 1 European Cup Winners' Cup: 1 European Super Cup: 1 ኮሚኒቲሺልድ:10

  •  06/01/2020 08:12 AM

#Transfer_News -Sky Sports እንደዘገበው ማንችስተር ሲቲዎች የቀድሞ አንበላቸውን ድንቁ ተከላካይን ቬሰንት ኮምፓኒን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ጀምረዋል።

  •  05/31/2020 09:40 AM

አርሰናሎች የባርሴሎናውን ራፊናን በመጪው ክረምት ለማስፈረም በትንሹ £13m ሚልየን መድበዋል።

  •  05/31/2020 09:39 AM

#EPL -በእንግሊዝ ፕርሜር ሊግ 1130 ሰዎች በድጋሚ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተደርጎላቸው 1ም ሰው በቫይረሱ አለመያዙ ተረጋግጧል። -ፕርሜር ሊጉ ሊመለስ 17 ቀን ቀርቶታል።

  •  05/31/2020 09:37 AM

#Transfer_News -አርሰናሎች የ19 አመቱን ጆርጄ ሊዊስ ለማስፈረም ተቃርበዋል።[jeorge bird]

I BUILT MY SITE FOR FREE USING