የብሬሺያው ኮከብ ሳንድሮ ቶናሊ በኢንተር ሚላን እና ጁቬንትስ በጥብቅ እየፈለጉት ሲሆን ፒኤስጂ እና ባርሴሎና ደግሞ ሌሎች የተጫዋቹ ፈላጊ ክለቦች ናቸው።
#Transfer_News -Mirror እንደዘገበው አሌክሳንደር ላካዜት ላውታሮ ማርቲኔዝን ተክቶ ኢንተርን የመቀላቀል ፍላጎት የለውም።
Sport እንደዘገበው ጁቬንትስ የባርሴሎናውን አንሱ ፋቲን የሚራለን ፒያኒች የዝውውሩ አካል እንዲሆን ይፈልጋሉ።
Sky Sports ይዞት በወጣው መረጃ ኤሲ ሚላኖች የበርንሌዩን ጄፍ ሄነድሪክን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል።
የጣልያኑ ስፖርት ሚኒስቴር ቪሴንዞ ስፓዳፎራ የሴሪያኤ ጨዋታዎች በJune 20 እንደሚመለሱ አስታውቀዋል።
Tempo እንደዘገበው ጁቬንትሶች የቼልሲውን ስፓኒያርድ ፔድሮን ለማስፈረም በሚደረገው ፉክክር ላይ ሮማን ተቀላቅለዋል።