-አሽራፍ ሀኪሚም በዘረኝነት ላይ ተቃወሞ አሳይቷል።
የቦርስያ ሞንችንግላድባክ አጥቂ ማርከስ ቱራም የቡንደስሊጋው ጨዋታ ላይ ግብ ማስቆጠሩን ተከትሎ ከቀናት በፊት በሚንያፖሊስ ህይወቱ በአሳዛኝ ሁኔታ ላለፈው ጆርጅ ፍሎይድ ተንበርክኮ መታሰቢያ በማድረግ ተቃወሞውን አሳይቷል።
6-1 vs Mainz 7-2 vs Tottenham 6-1 vs Red Star 6-1 vs Werder 5-0 vs Schalke 6-0 vs Hoffenheim 5-2 vs Frankfurt 5-0 vs Fortuna -ባየር ሙኒኮች 5 እና ከዛ በላይ ግቦች አግብተው ሲያሸንፉ በዚህ አመት ለ8ኛ ጊዜ ነው!በዚህ አመት በአውሮፓ እንደ ባየር ሙኒክ ከ5 በላይ ግቦችን በተለያዩ ጨዋታዎች ማስቆጠር የቻለ ክለብ የለም!