-አሽራፍ ሀኪሚም በዘረኝነት ላይ ተቃወሞ አሳይቷል።
-ዛሬ ሀትሪክ የሰራው ጄደን ሳንቾም ህይወቱ በአሳዛኝ ሁኔታ ላለፈው ጆርጅ ፍሎይድ መታሰቢያ በማድረግ ለዘረኝነት ያለውን ተቃወሞ አሳይቷል።
ማርከስ ቱራን እና አላሳኔ ፕሌያ! || ሁለቱ ጥቁሮች የሞንቼግላድባህ ፈርጦች!
የቦርስያ ሞንችንግላድባክ አጥቂ ማርከስ ቱራም የቡንደስሊጋው ጨዋታ ላይ ግብ ማስቆጠሩን ተከትሎ ከቀናት በፊት በሚንያፖሊስ ህይወቱ በአሳዛኝ ሁኔታ ላለፈው ጆርጅ ፍሎይድ ተንበርክኮ መታሰቢያ በማድረግ ተቃወሞውን አሳይቷል።
❌ Lewandowski ለቋል ❌ Hummels ለቋል ❌ Gotze ለቋል ❌ Dembele ለቋል ❌ Gundogan ለቋል ❌ Aubameyang ለቋል ❌ Mkhitaryan ለቋል ❌ Kagawa ለቋል -ነገር ግን እስካሁን ሙሉ አቋሙን ሳይሰስት ለዶርትሙንድ የሰጠው ታማኙ ማርኮ ሪዩስ ዛሬ ልደቱን እያከበረ ይገኛል። #Happy_Birth_Day
-በቡንደስሊጋው ድንቅ አመት እያሳለፈ የሚገኘው ካይ ሀበርትዝ በቡንደስሊጋው 21 አመት ሳይሞላው 35 ግቦችን ማስቆጠር የቻለ ብቸኛ ተጫዋች መሆን ችሏል።
#ኤርሊንግ_ሀላንድ አርሰናል ላይ ተሳልቋል.......... ሀላንድ፦"የኔ ህልም የሻምፒዮንስ ሊጉን ዋንጫ ማንሳት ነው ልክ እንደ አርሰናል!" ጋዜጠኛ፦"አርሰናል መቼ የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ መች አነሳ?" ሀላንድ"፦እንደዛ ማለቴ አደለም ነገር ግን አርሰናል ልክ እንደኔ የማንሳት ህልም አለው"ሲል ተናግሯል!
#Injury_News -ኤርሊንግ ሀላንድ ከባየር ሙኒክ ጋር በነበረው ጨዋታ ላይ በደረሰበት ጉዳት ክለቡ ቦሪሲያ ዶርትሙንድ እሁድ ከፓደርቦርን በሚያደርገው ጨዋታ ላይ እንደማይደርስ ክለቡ ዶርትመንድ አረጋግጧል።
-አሽራፍ ሀኪሚ በቡንደስሊጋው ከ2011 ወዲህ ፈጣኑ ተጫዋች መሆን ችሏል።
Bundesliga RB Leipzig: Can early start get the Red Bulls off to a flyer? After an exceptional debut Bundesliga campaign, RB Leipzig suffered from second season syndrome last time around. As a result, they've started 2018-19 much earlier than most. Will that be a help or a hinderance?