መድፈኞቹ አርሰናሎች አጥቂያቸው ፔር ኦባሚያንግ በፒኤስጂ መፈለጉን ተከትሎ ፊታቸውን ወደ ናፖሊው አጥቂ አርካዴዝ ሚሊክ አዙረዋል።
#Transfer_News -አርሰናሎች የ19 አመቱን ጆርጄ ሊዊስ ለማስፈረም ተቃርበዋል።[jeorge bird]
#Bukayo_Saka -የአርሰናሉ ታዳጊ ቡካዮ ሳካ በኢንስታግራም ገፁ እንደናገረው በልጅነቱ እግርኳስን ለመጫወት ያነሳሳው ተጫዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ነው ብሏል።
#Mundo_Deportivo ይዞት በወጣው መረጃ መሰረት አርሰናል,ማን ዩናይትድ እና ሌስተር ሲቲ የባርሴሎናውን ንብረት ፍሊፔ ኩቲኒሆን ለማስረም ፍላጎት አሳይተዋል።
አርሰናል እና ቶተነሀም የቼልሲውን ዊልያን ለማስፈረም ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ።