#Mundo_Deportivo ይዞት በወጣው መረጃ መሰረት አርሰናል,ማን ዩናይትድ እና ሌስተር ሲቲ የባርሴሎናውን ንብረት ፍሊፔ ኩቲኒሆን ለማስረም ፍላጎት አሳይተዋል።
Sport እንደዘገበው አርሰናል እና ኩቲኒሆ አሁን በስምምነት ላይ እየደረሱ ነው።የአርሰናሉ አለቃ ሚኬል አርቴታም ተጫዋቹ በአርሰናል ማጥቃት ላይ ቁልፍ ሚና ይጫወትልኛል ብሎ ያስባል።