ፖግባ ዛሬ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ የልምምድ ማእከል ካሪንግተን ሲገባ ታይቷል።
ዳንኤል ጀምስ በፕርሜር ሊጉ በዚህ አመት ብቻ 50 ጊዜ ፋውል ተሰርቶበታል።
ማንችስተር ዩናይትዶች የባየር ሊቨርጉሰኑን ወጣት ኮከብ ካይ ሀቨርትዝን ለማስፈረም ፍላጎት አለው። ማንችስተር ዩናይትድ ለተጫዋቹ £50 ሚልየን መድቦ እየተንቀሳቀሰ ነው ሲል The Sun ዘግቧል።
#Mundo_Deportivo ይዞት በወጣው መረጃ መሰረት አርሰናል,ማን ዩናይትድ እና ሌስተር ሲቲ የባርሴሎናውን ንብረት ፍሊፔ ኩቲኒሆን ለማስረም ፍላጎት አሳይተዋል።
ማንችስተር ዩናይትድ በኢንተር ሚላን በውሰት የሚገኘውን አሌክሲስ ሳንቼዝ ለዶርትሙንዱ ጄደን ሳንቾ የዝውውር አካል አድርጎ ማቅረብ ይፈልጋል። [md]