መድፈኞቹ አርሰናሎች አጥቂያቸው ፔር ኦባሚያንግ በፒኤስጂ መፈለጉን ተከትሎ ፊታቸውን ወደ ናፖሊው አጥቂ አርካዴዝ ሚሊክ አዙረዋል።
ማንችስተር ዩናይትዶች የባየር ሊቨርጉሰኑን ወጣት ኮከብ ካይ ሀቨርትዝን ለማስፈረም ፍላጎት አለው። ማንችስተር ዩናይትድ ለተጫዋቹ £50 ሚልየን መድቦ እየተንቀሳቀሰ ነው ሲል The Sun ዘግቧል።
#Transfer_News -Sky Sports እንደዘገበው ማንችስተር ሲቲዎች የቀድሞ አንበላቸውን ድንቁ ተከላካይን ቬሰንት ኮምፓኒን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ጀምረዋል።
አርሰናሎች የባርሴሎናውን ራፊናን በመጪው ክረምት ለማስፈረም በትንሹ £13m ሚልየን መድበዋል።
ብራዚላዊው የመሀል ተከላካይ ዴቪድ ሉዊዝ ከወራት በሃላ ከመድፈኞቹ ጋር ያለው ኮንትራት ይጠናቀቃል:: -ክለቡ አርሴናል ምንም አይነት የኮንትራት ማደስ ጥያቄዎችን ለተጨዋቹ አለማቅረቡን ተከትሎ የመለያየት እድሉ የሰፋ መሆኑ ተገልጿል::