•  06/01/2020 08:32 AM

#Transfer_News -ሪያል ማድሪዶች የክረምቱ የዝውውር መስኮት ኤዱዋርዶ ካማቪንጋን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል።

  •  06/01/2020 08:30 AM

-ሳኦል ኒጉዬዝ እንደተናገረው በቀጣይ 3 ቀናት የምቀላቀልበትን ክለብ አሲውቃለሁ ብሏል።

  •  05/30/2020 09:37 AM

-የሪያል ማድሪድ ተጫዋቾች በተደረገላቸው የሰውነት አቋም ፍተሻ ከተጫዋቾቹ ጋሪዝ ቤል ከሁሉም በተሻለ ጥሩ አቋም ላይ እንደሚገኝ [El Chiringuito] ዘግቧል።

  •  05/29/2020 05:03 PM

ዲያጎ ሲሞኔ ካለ ቶማስ ፓርቴይ የአትሌቲኮ ማድሪድን አማካይ ክፍል ለማዋቀር ከወዲሁ እየተሰናዳ ነው። ለናፖሊው ብራዚላዊ አማካይ አለን ዝውውር ጥያቄ ያቀረበ ሲሆን ለሙንዶ ዲፖርቲቮው ማውሮ አራምባሪንም ለማስፈረም በመንቀሳቀስ ወደ አርሰናል ይዛወራል ተብሎ ለሚጠበቀው ጋናዊ አማካይ ምትክ በማድረግ ሊያስፈርማቸው አስቧል።

  •  05/29/2020 04:52 PM

ሪያል ማድሪድ በዚህ ሰአት ቢሸጡ ብዙ ብር ከሚያወጡ ክለቦች መካከል 1ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

  •  05/29/2020 04:49 PM

የስፔኑ እግርኳስ ፕሬዝዳንት ጃቪዬር ቴባስ ለማርካ እንደተናገሩት የ2020/21 አመት ላሊጋ የሚጀመረው በፈረንጆቹ መስከረም 12 ነው።

I BUILT MY SITE FOR FREE USING