#Transfer_News -ሪያል ማድሪዶች የክረምቱ የዝውውር መስኮት ኤዱዋርዶ ካማቪንጋን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል።
-ሳኦል ኒጉዬዝ እንደተናገረው በቀጣይ 3 ቀናት የምቀላቀልበትን ክለብ አሲውቃለሁ ብሏል።
ባርሴሎናዎች የኢንተሩን ላውታሮ ማርቲኔዝ ለማስፈረም ሙሉ ክፍያውን 111 ሚልየን ዩሮ መክፈል ይኖርባቸዋል ሲሉ የኢንተር ሚላኑ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ተናገሩ።